ህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በወቅታዊው የሀገሪቱ ጉዳይ ላይ መከረ /ኢትዮጵያ ነገ/

ህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በወቅታዊው የሀገሪቱ ጉዳይ ላይ መከረ /ኢትዮጵያ ነገ/

ህጋዊውና በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዮስ ፓትሪያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ 44ኛውን የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ በማካሔድ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረገ።
በውይይቱ በወቅታዊው የኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ፣ የቤተክርስቲያኗን ወቅታዊ ሁኔታን ጨምሮ በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ተነጋግሯል። /ሙሉ መግለጫውን ለምንበብ ይህንን ይጫኑ/

LEAVE A REPLY