አንድነት ድል ነው! /የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ህብረት መግለጫ/

አንድነት ድል ነው! /የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ህብረት መግለጫ/

የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ሕብረት ስለ አዲሱና “የኢትዮጵያውያን አገራዊ ንቅናቄ” በመባል የተሰየመውን ጥምረት በመደገፍ መግለጫ አወጣ። መግልጫው ለሃያ አምስት አመታት ሲሞከር የነበረውን የአብሮነት እንቅስቃሴ ጠቅሶ አሁን ያለንበት ሁኔታ በአንድነት መታገል ጊዜ የማይሰጠው መሆኑን ገልጿል። /ሙሉውን መግልጫውን ይህንን በመጫን ያንብቡ/

 

LEAVE A REPLY