ለማ ክብረትና አማረ ዘውዴ ምን እያደረጉ ነው? /ከአውስትራሊያ/

ለማ ክብረትና አማረ ዘውዴ ምን እያደረጉ ነው? /ከአውስትራሊያ/

የድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን ግብ ጠባቂ የነበረው ለማ ክብረት እና የወጣት ቡዴን ተጫዋች የነበረው አማረ ዘውዳ (የተካበ ዘውዴ ወንድም) እያደረጉ ባለት ካፈፋይ እንቅስቃሴ በሜሌበርን የምንገኝ ኢትዮጵያዊያንን እያሳዘነና እያስቆጣ ነው። በመሆኑም እነኚህ ወንድሞች ከድርጊታቸው እንዱቆጠቡ ይህንን ግልጽ ደብዲቤ ልንጽፍ ተገደናል። /ሙሉውን ጽሁፍ በፒዲኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጠቁሙ/

LEAVE A REPLY