ትግሬዎች ለራሳቸው በሹክሹክታ ያወራሉ ትግሬ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያንም ስለትግሬዎች ያወራሉ፤ ለምንድን ነው ይሄንን...

ትግሬዎች ለራሳቸው በሹክሹክታ ያወራሉ ትግሬ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያንም ስለትግሬዎች ያወራሉ፤ ለምንድን ነው ይሄንን ብሔራዊ ጉዳይ በግልጽና በአደባባይ የማንወያይበት!?

» የኢትዮጰያ ህዝብ ስልጣንን ስርአት ለማስያዝ ያልቻለው እንዴት ነው? የማያድግበት ምክንያት ምንድን ነው?? ወይም እንዴት ቁሞ ቀር ሆነ፡፡

» የኢትዮጵያ ህዝብ መንቀል እንጅ መትከል የማያውቅ መሆኑን ነው!

» ዛሬ በየ እለቱ በየቤቱ የሚወራ ነገር አለ ፤ የትግሬዎች ጉዳይ፤
ትግሬዎች ለራሳቸው በሹክሹክታ ያወራሉ ትግሬ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያንም ስለትግሬዎች ያወራሉ፤ ለምንድን ነው ይሄንን ብሔራዊ ጉዳይ በግልጽና በአደባባይ የማንወያይበት!?

» ልብ በትናንት ጥላቻ ተወጥሮ እንዴት የንገን ተስፋ ይወጥናል?

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም በሲያትል የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ጉባኤ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ

LEAVE A REPLY