እኛኮ… /‎ማህሙድ እንድሪስ/

እኛኮ… /‎ማህሙድ እንድሪስ/

እኛኮ…
ዝም ብለን አይደለም የምንጠራችሁ!
አስበንበት ነው!
ተዘጋጅተንበት!
አንድም ነገር ቢሆን እንዳይጎልባችሁ ።
ስለዚህ አ!ይ!ዟ!ች!ሁ! !!
ተጨንቀን ተጠበን ስለምቾታችሁ
እየጠበቅን ነው
‘ሁሉንም ያሟላ
ብርድ የማያስገባ ‘ ዳስ ሰርተንላችሁ
መጅሊሱ ቢጠፋ
የሳር ፍራሽ ባይኖር ሳር ላይ ታርፋላችሁ ።

“ምነው እህት አለም ?
ምነው ወንድም ጋሼ
ምነው? ምነው? ምነው?
እኛ አያለን ? ???? … “
አሉ! !!

— Wel እንግዲህ …
Wel come.

LEAVE A REPLY