ኢትዮጵያዊነት እንደዋዛ! /“የሀበሻ ጀብዱ” እና “የተደበቀዉ ማስታወሻ” መጻሕፍት ላይ የተደረገ ልዩ ዳሰሳ/

ኢትዮጵያዊነት እንደዋዛ! /“የሀበሻ ጀብዱ” እና “የተደበቀዉ ማስታወሻ” መጻሕፍት ላይ የተደረገ ልዩ ዳሰሳ/

ስለሀገራችን ፖለቲካ ሳስብ ቀድሞ ወደአእምሮዬ የሚመጣዉ ኢትዮጵያዊነትና እንደሀገር የመቀጠል ሁኔታ ነዉ። የሰብአዊ መብት ጥሰት፣ የዲሞክራሲ አለመኖር፣ የመልካም አስተዳደር ዕጦት፣ ሥር የሰደደ ሙስና፣ ወያኔ መራሽ ግለሰባዊና ተቋማዊ ዝርፊያ፣ ዘረኝነት፣ ግድያ፣ አፈና … እጅግ ብዙ ነጥቦችን በማንሣት ስለጥልቀታቸዉና ስለስፋታቸዉ ማዉራት ይችላል። ሆኖም ግን በየቀኑ የምንሰማዉና የምናየዉ በመሆኑ ይህንን መድገም “ለቀባሪ ዐረዱት” እንደሚባለዉ ዐይነት ከመሆን ባሻገር የሚፈይደዉ ነገር ያለ አይመስለኝም። /ሙሉውን ጽሁፍ ይህንን በመንካት ያንብቡ/

LEAVE A REPLY