በኢትዮጵያ የፖለቲካ ልሂቃን መካከል አብሮ የመስራት ተግዳሮቶችና እድሎች /በቶሮንቶ-ካናዳ/

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ልሂቃን መካከል አብሮ የመስራት ተግዳሮቶችና እድሎች /በቶሮንቶ-ካናዳ/

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ልሂቃን መካከል አብሮ የመስራት ተግዳሮቶችና እድሎች በሚል ርእስ መኖሪያውን በአምስተርዳም ያደረገው የሰብአዊ መብት ተሟጋች አቶ ገረሱ ቱፋ ተጋባዥ የሆነበት የውይይት መድረክ በቶሮንቶ-ካናዳ በአንድነት ለሰባዊ መብት እና ዲሞክራሲ ተዘጋጅቷል፡፡

አድራሻ ሂሩት ሬስቶራንት
2050 Danforth Aveneu, Toronto
October 29, 2017 @ 6pm

LEAVE A REPLY