በኢትዮጵያ ለብሔረሰብ ተኮር ጥቃቶችና ግጭቶች የማያዳግም የፖሊሲና የአፈጻጸም መፍትሄ ይሰጥ! /ሰመጉ 143ኛ...

በኢትዮጵያ ለብሔረሰብ ተኮር ጥቃቶችና ግጭቶች የማያዳግም የፖሊሲና የአፈጻጸም መፍትሄ ይሰጥ! /ሰመጉ 143ኛ ልዩ መግለጫ/

በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች እና በሐረሪ ክልላዊ ከተማ ውስጥ እየተፈጸሙ ያሉ የተለያዩ የመብት ጠሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ ሲል ያሳሰበው መግለጫው በተለያዩ የኦሮምያና ልዩልዩ ቦታዎች ብሔር ተኮር ጝጨቶች በኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን ዋቢዎችን በማጣቀስ 143ኛ መግለጫውን ይፋ አውጥቷል። /ሙሉ መግለጫውን ለምንበብ ይህንን ይጫኑ/

LEAVE A REPLY