በሩሲያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2018 የዓለም ዋንጫ የሚሳተፉ ሀገራት ተለይተው ታወቁ

በሩሲያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2018 የዓለም ዋንጫ የሚሳተፉ ሀገራት ተለይተው ታወቁ

ሩሲያን በምታስተናግደው በዘንድሮው የአለም ዋንጫ የሚሳተፉ 32 ሀገራት ተለይተው የታወቁ ሲሆን የምድብ ድልድላቸውም በመጪው ታህሳስ 1 ቀን በሞስኮ ይፋ እንደሚሆን የእግር ኳስ የበላይ ጠባቂ የሆነው ፊፋ አስታውቋል።

ወደ ሞስኮ ማምራት የሚያስችላቸውን እድል ያገኙት ሀገራትም፦

ሩሲያ

ብራዚል

ኢራን

ጃፓን

ሜክሲኮ

ቤልጅየም

ደቡብ ኮሪያ

ሳዑዲ ዓረቢያ

ጀርመን

እንግሊዝ

ስፔን

ናይጀሪያ

ግብጽ

ኮስታሪካ

ፖላንድ

አይስላንድ

ሰርቢያ

ፈረንሳይ

ፖርቹጋል

ፓናማ

አርጀንቲና

ኮሎምቢያ

ኡራጓይ

ሴኔጋል

ሞሮኮ

ቲኒዚያ

ስዊዘርላንድ

ፔሩ

ክሮሺያ

አውስትራሊያ

LEAVE A REPLY