የአጼ ቴዎድሮስ ሐውልት በደብረታቦር ከተማ ተመረቀ

የአጼ ቴዎድሮስ ሐውልት በደብረታቦር ከተማ ተመረቀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ በደብረ ታቦር ከተማ የአፄ ቴዎድሮስ ሐውልት ዛሬ ተመረቀ።ሐውልቱ በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በሁለት ሚሊዮን ብር ወጭ እንደተገነባ ተነግሯል።

7.5 ሜትር ርዝመት ባለው ሐውልት ለአፄ ቴዎድሮስ ልጅ ለልዑል አለማየሁና ለጦር መሪው ፊታውራሪ ገብርየም ጭምር እንደቆመ ታውቋል።

አፄ ቴዎድሮስ ከ1847 እስከ 1860ዓ.ም የኢትዮጵያ ንጉሰ-ነገስት በመሆን ለ13 ዓመታት ኢትዮጵያን “አንድና ዘመናዊ” ሀገር ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ መሪ ነበሩ።

LEAVE A REPLY