የቪኦኤዋ ጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ ወቅታዊ ቃለ ምልልስ ከሻለቃ ዳዊት እና ዲማ ነግዎ...

የቪኦኤዋ ጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ ወቅታዊ ቃለ ምልልስ ከሻለቃ ዳዊት እና ዲማ ነግዎ ጋር

የቪኦኤዋ ጽዮን ግርማ በተለይ ባሳልፍንው ሳምንት በቪዥን ኢትዮጵያና በኢሳት አዘጋግነት በተጠራው የሁለት ቀናት ኮንፍረንስ ላይ ተጋባዥ የነበሩትን ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዎርጊስንና የቀድሞው ኦነግ ሊቀመንበር ኦቦ ዲማ ነግዎ ጋር ቃልምልልስ አድርጋልች። ይሄው በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታና በለተይ የወጣቱን ተሳትፎ በሚመለከት የዳሰሰ ውይይት ሰፊ ሃሳቦች የተንሸራሸሩበት ሲሆን ሙሉውን ቪድዮ እንዲመለከቱ እንመክራለን።

LEAVE A REPLY