Saturday, January 20, 2018
Tekle Law Firm

Amharic Posts

Amharic Posts

የከተራ በዓል እየተከበረ ነው

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ በኢትዮጵያ ከ1500 ዓመታት በላይ እየተከበረ የሚገኘው የጥምቀት በዓል፤በዋዜማው የሚከበረው የከተራ ስነ-ስርዓት በዕምነቱ ተከታዮች ዘንድ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተከበረ ነው። የትምቀት በዓል በኢትዮጵያ...

ለፍርድ ተቀጥረው የነበሩት የኦፌኮ አመራሮች ፍርድ ቤት አልቀረቡም /በጌታቸው ሺፈራው/

~ በመዝገቡ ከተከሰሱት መካከል 9ኙ ትናንት ተፈትተዋል ጥር 3/2010 ዓም በመከላከያ ምስክርነት የጠሯቸው ባለስልጣናት እንዳይመሰክሩላቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ውድቅ...

የኦፌኮ ሊ/መንበር ዶክተር መረራ ጉዲና ተፈቱ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ በፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ የ“ሽብር” ክስ ተመሥርቶባቸው ጉዳያቸውን በቀጠሮ በመከታተል ላይ የነበሩት ዶክተር መረራ ጉዲና ዛሬ መፈታታቸው ታወቀ። በፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ...

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆነ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ በአዲስ አበባ ቃሊቲ በግፍ እስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ፔን አዋርድስ 2018(PEN Awards 2018) አለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆነ። አስራ ስምንት...

በአዲስ አበባ የታሰሩት የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች የዋስትና መብት በይግባኝ ታገደ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ ቅዳሜ እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም ፋሲል ከነማ ከመቀሌ ባደረጉት ጨዋታ በርካታ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች በተለያየ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው እንደሚገኙ የሚታወቅ ሲሆን...

ሊያነቡት የሚገባ-ታዳሚን እንባ ያራጨው የችሎት ውሎ /በጌታቸው ሺፈራው/

ዛሬ በጠዋት ሰብሰብ ብለን የገባነው ወደ 4ኛ ወንጀል ችሎት ነበር። ከ4ኛ ወንጀልችሎት ስወጣ 19ኛ ወንጀል ችሎት ታዳሚውን ያስለቀሰ፣ ዳኞቹን ሳይቀር ያሳዘነ ትዕይን እንደነበር ሰማሁ።...

በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ከሚገኙ በርካታ የፖለቲካ እስረኞች ውስጥ 115ቱ እንደሚፈቱ ጠቅላይ አቃቢ ህግ ገለጸ

የዶክተር መረራ ጉዲና ክስ መቋረጡን የመንግስት ሚዲያዎች ዘግበዋል። /ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ ጌታቸው አምባየ ዛሬ በሰጡት መግለጫ በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ ክሳቸው...

ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ /አንተነህ መርዕድ/

ሰሞኑን አየሩን የሞላው “የበላይነት” የሚለውን ጽንሰሃሳብ በመለጠጥና በማጥበብ ዙርያ ሆኗል። የህወሃት የበላይነት፣ የትግራይ የበላይነት፣ የትግራይ ህዝብ የበላይነት በሚሉ ብዙም በማይራራቁ ጽንሰ ሃሳቦች ዙርያ ከዝንብ...

“መንግሥት ሲኖረኝ ቀስቅሱኝ” /መስፍን ማሞ ተሰማ/

በዚህች ምድር ላይ የቆየው ለ40 ዓመታት ብቻ ነው፤ ከ1970 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 2010 ዓ/ም። ተስፋዋና ፍሬዋ ለልጆቿ እንደ መንግሥተ ሠማያት መንፈስ ብቻ በሆነው ኢትዮጵያ...

አንድ እስረኛ ሁለት ፖሊሶችን ገድሎ፤ሦስት አቆሰለ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ በጋምቤላ ከተማ አንድ እስረኛ ከማረፊያ ቤት ወደ ፍርድ ቤት እየተወሰደ እያለ ከአጃቢ ፖሊሶች የአንዱን መሳሪያ በመንጠቅ ሁለቱን ገድሎ ሌሎች ሦስት ሰዎችን...

Vedios

Poems