Wednesday, January 17, 2018
Tekle Law Firm

Amharic Posts

Amharic Posts

የመከላከያ ሚኒስትሩ የኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች ለወንጀለኞች ጥብቅና እየቆሙ ነው አሉ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ለሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች መካከል ተፈጥሮ በነበረው ግጭት እጃቸው እንዳለበት ተጠርጥረው እንዲያዙ...

አራት የኦፌኮ አመራሮች ተፈረደባቸው /ጌታቸው ሺፈራው/

~የኦፌኮ አመራሮችን ደግፈው ያጨበጨቡ የግንቦት 7 ተከሳሾች ተፈርዶባቸዋል ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ በተቀሰቀሰው ህዝባዊ ንቅናቄ የተከሰሱት አራት የኦፌኮ አመራሮች ዛሬ ጥር 3/2010 በችሎት...

የህዝብና ቤቶች ቆጠራ በድጋሜ እንዲራዘም ተጠየቀ በአንድ ዓመት እንዲራዘም ተጠየቀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ በየዓስር ዓመቱ ሚካሄደውን የህዝብና ቤቶች ቆጠራ በድጋሜ እንዲራዘም ተጠየቀ።መደበኛ መርሃ ግብሩ ባለፈው ህዳር ወር የነበረው ቆጠራ በጸጥታ ምክንያት ወደ የካቲት 2010ዓ.ም...

ጋዜጠኛ ዳርሰማ ሶሪና ካሊድ መሃመድ ተፈቱ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፦ ጋዜጠኛ ዳርሰማ ሶሪና ካሊድ መሃመድ ከቃሊቲ እስር ቤት ዛሬ ተፈቱ። ሁለቱ ጋዜጠኞች የተፈቱት የእስር ጊዜያቸውን ጨርሰው መሆኑ ታውቋል። ዳርሰማና ካሊድ መጋቢት 12/2007ዓ.ም...

የህዝበ ሙስሊሙን ትግል እና የኢህአዴግ ሰራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ

የህዝበ ሙስሊሙን ትግል እና የኢህአዴግ ሰራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባን አስመልክቶ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ ‹‹የመንግስት ችግሮች ዋነኛ ሰለባ ሕዝበ ሙስሊሙ በመሆኑ የለውጥ ሂደቱንም በቅርበት ይከታተለዋል!!›› -------------------------------------- ታህሳስ 30/2010...

ሰሙነኛው – 1 /ያሬድ ሹመቴ/

አንድ በገጠር የሚኖር እረኛ አባቱን ትምህርት ቤት እንዲያስገባው ይጠይቀዋል። አባትየው ደግሞ ልጁ ከብት እንዲያግድ እንጂ ትምህርት እንዲገባ አልፈለገም። ታዳጊው አባቱን በተደጋጋሚ ቢጨቀጭቅም ሊሳካለት አልቻለም። በኋላ...

ይድረስ ለአቢይ አህመድ (ዶ/ር)-የኦህዴድ ፅህፈት ቤት ሀላፊ /ኤርሚያስ ለገሠ/

ሰላም ላንተ ይሁን። ይህን ማስታወሻ የምፅፍልህ የምከትበው ነገር ላታስበው ትችላለህ ከሚል እምነት ተነስቼ አይደለም። በዙሪያህ ያሉ የድርጅቱ ሃላፊዎች እና አማካሪዎችም ያጡታል ከሚል ጥራዝ ነጠቅነት የመነጨ...

ኦሮሞና አማራ ቢጠላሉ ኖሮ ለምን ይጋቡ ነበር?

አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሸገር ታይምስ ከተባለ መጽሔት ጋር ባደረጉት ቆይታ ስለ አማራና ኦሮሞ በርካታ ምስክሮችን ሰጥተዋል።እንዲያነቡት ተጋብዘዋል። ***** ሸገር ታይምስ፡- ኢትዮጵያዊነት ደብዝዟል እያሉኝ ነው ማነው ከዚህ...

የቂሊንጦ ቃጠሎ ሚስጥሮችን በጨረፋታ /በጌታቸው ሺፈራው/

የቂሊንጦ ቃጠሎ ሚስጥሮችን በጨረፋታ ~"የሰው እጅ ጣት ተቆርጦ ቆሻሻ ጋር ተጠርጎ ተጥሏል። ይህን ከቃጠሎው በኋላ ቤት ያፀዱ እስረኞች ነግረውናል። የሰው ልጅ እጅ እና እግር ከቆሻሻ...

Vedios

Poems