Sunday, August 20, 2017

Amharic Posts

Amharic Posts

የኢትዮጵያ ነፃ ፕሬስ ባለውለታን እንታደገው /ሠሎሞን ለማ ገመቹ/

በኢትዮጵያ ነፃ ፐሬስ ለረጅም ዓመታት የሠራው ጋዜጠኛ ግርማዬነህ ማሞ፤ በደረሰበት አሳሳቢ የጤና ችግር ምክንያት አንድ እግሩን አጥቷል፡፡ የግራ እግሩን ከጉልበቱ በላይ ባይቆረጥ ኖሮ ሕይወቱ...

የአሜሪካ ኤምባሲ ትናንት በባቢሌና ሀረር ከተሞች መካከል ውጊያ እየተካሄደ ነው አለ

የኢትዮጵያ መንግስት ሀሰት ነው አለ /ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በሀረርና ባቢሌ መካከል ጦርነት እየተካሄደ በመሆኑ ወደ ጅጅጋና ሀረር የሚወስደውን መንገድ...

ወደ ባህር ዳር የሚገባሆም ሆነ የሚወጣ ይፈተሻል

ባህር ዳር ውጥረቱ ወጥረቱ ተባብሷል /ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ባህርዳር ከተማ ውጥረቱ ተባብሶ ቀጥሏል። ወደ ከተማዋ የሚገባን ሆነ የሚወጣ ይፈተሻል። ነጋዴዎችንና የከተመዋን ወጥቶች በገፍ ማሰሩ ተጠናክሮ...

የኬንያ ምርጫ ቅድመ-ውጤት እያወዛገበ ነው፤ግጭትም አስነስቷል

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ከትናንት በስቲያ የተካሄደው የኬንያ ፕሬዚዳንሺያል ምርጫ ዋንኛ እጩ ተፎካካሪ በሆኑት ራይላ ኦዲንጋ ተቀባይነት አላገኘም። ምርጫው በኢንተርኔት በርባሪዎች(ጠላፊዎች) አማከካኝነት ወደ ዋናው...

‎የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ከህንድ አየር መንገድ አውሮፕላን ጋር መጋጨቱ ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ቦይንግ 767 የበረራ ቁጥሩ ET687 የሆነ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ከኒውደህሊ አዲስ አበባ ለመደበኛ በረራ ሲዘጋጅ፤ ቆሞ ከነበረ A320 የህንድ አየር...

ማለቂያ የሌለው የአግባውና አንጋው ተገኝ መከራ /የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ፕሮጀክት/

አግባው ሰጠኝ እና አንጋው ተገኝ፤ በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን የመኢአድ ፓርቲ ዋና ጸሀፊ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን በመቶ አለቃ ጌታቸው ስም የተከፈተው የክስ...

አስቸኳይ የምግብ እርዳታ የሚያሰፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር ጨምሯል ተባለ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ በ2016 የተከሰተው “ኤሊኖ” ኢትዮጵያን ጨምሮ በብዙ የአፍሪካ ሀገራት የአየር ጠባይ ለውጥ አስከትሏል።ይህን ተከትሎ በተለይ በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ድርቅ በመከሰቱ በርካታ...

በኬንያ አጠቃላይ ምርጫ እየተካሄደ ነው

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ኬንያውያን ፕሬዚዳንታቸውንና የፓርላማ አባላትን ለመምረጥ ዛሬ ድምፃቸውን እየሰጡ ነው። ለሁለተኛ ዙር የሚወዳደሩት ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ትናንት በቴሌቪዥን ባስተላለፉት መልዕክታቸው ምርጫው...

በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ወደ 9.4 በመቶ ወርዷል ተባለ

/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ሮይተርስ የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ በሰኔ ወር 8.8 ፐርሰንት የነበረው የዋጋ ግሽበት በሐምሌ ወር ወደ 9.4 ፐርሰንት መውረዱን...

Vedios

Poems