(ክፍል አንድ) ውድ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ለጤናዎ ባያሌው እንደምን ሰነበቱ? ድምፆቻችንን ከተሰማማን ብዙ ጊዜ ሆነን ኣይደል? እኔ ለጤናዬ እግዚአብሄር ይመስገን ደህና ነኝ፡፡ ርስዎን እንደ አላመምዎት ተስፋ አደርጋለሁ;; የእኔን አዲስ መጽሃፍ አስመልክቶ ርሰዎ ስለተቹት ከመመለሴ በፊት፣ የተከበሩት ሊቀ-ሊቃውንት መሪራሰ አማን በላይ ለአንባብያን አስተላልፍላቸው ዘንድ የሰደዱልኝን የአደራ መልእክት አቀርባለሁ፡፡ ከዛ በሁዋላ ወደ ራሴ ምላሽ እሸጋገራለሁ፡፡ ለአንባብያን የተላከ የመሪራሰ አማን በላይ መልእክት እነሆ— /ሙሉውን ጽሁፍ ይህንን በመንካት ያንብቡ/