/ኢትዮጵያ ነገ አማርኛ ዜና/፦ ሮይተርስ የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ በሰኔ ወር 8.8 ፐርሰንት የነበረው የዋጋ ግሽበት በሐምሌ ወር ወደ 9.4 ፐርሰንት መውረዱን ጠቅሷል።
በቅባት እህሎች፣ በአትክልት፣ በጥራጥሬና ድንች እንዲሁም በሆቴሎችም የምግብና መጠጥ ላይ የዋጋ ጭማሪ መታየቱ ን ተጠቅሷል።በቡቲኮችና በቤት እቃዎች ላይም እንዲሁ።
ኤጀንሲው እንዳስታወቀው የምግብ ዋጋ ግሽበት በኩል መሻሻል ታይቷል። ስለሆነም ከ12.5 በመቶ ወደ 11.5 በመቶ ከፍ ብሏል በማለት ገልጿል።
በተለይ በ2008 ዓ.ም የከሰተውን ህዝባዊ እምቢተኝነትን ተከትሎ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በሁሉም ዘርፍ እያሽቆለቆለ መምጣቱን የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች እየገለጹ ነው።