የኢትዮጵያ ማህበር በሆላንድ – አምስተርዳም፣ እንኳን ለፈረንጆቹ አዲስ አመት አደረሳችሁ እያለ፣ አዲሱን አመት ከገጣሚና ኮሜዲያን በእውቀቱ ስዩም ጋር እንድታሳልፉ በአክብሮት ጋብዟችኋል።
ቅዳሜ – 06 ጃንዋሪ 2018፣ ከቀኑ 14 ሰዓት ጀምሮ ቀጠሯችሁ ከኛ ጋር ይሁን።
በእውቀቱ ስዩም ከአዳዲስ የግጥምመና የኮሜዲ ስራዎቹን ይዞ፤ በጃንዋሪ፣ በአምስተርዳም፣ በዙሪክ፣ በኦስሎ እና በስቶኮልም ከተሞች ያቀርባል።
ለበለጠ መረጃ ፖስተሮቹን ይመልከቱ።
