ፎቶና ታሪኩ – እስረኞች /መስፍን ማሞ ተሰማ/

ፎቶና ታሪኩ – እስረኞች /መስፍን ማሞ ተሰማ/

ፈላስፋ በወህኒ ቤት በራፍ ላይ እንዲህ የሚል ፅሁፍ አነበብኩ አለ፤ ይህች ቦታ የመከራና የጭንቅ ናት፤ ያልሞቱ (በሕይወት ያሉ) ሰዎች የሚቀበሩባት መቃብርም ናት። የወዳጆች መፈተኛ፤ የጠላቶች መደሰቻ የሆነች ቦታ ናትና።} አንጋረ ፈላስፋ (የፈላስፎች አነጋገር) ፤ በሊቀ መዘምራን ሞገስ ዕቁበ ጊዮርጊስ በ1953 ዓ/ም ከግዕዝ ወደ አማርኛ ተተረጎመ። /ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/

LEAVE A REPLY