የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ካቢኔዎቹን በአዲስ መልክ አዋቀረ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ካቢኔዎቹን በአዲስ መልክ አዋቀረ

ዶክተር ነገሪ ሌንጮን የክልሉ የኮሚኒኬሽን ጉዳዎች ቢሮ ሀላፊ አድርጓል።

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ካቢኔዎቹን በአዲስ መልክ አዋቀረ። የክልሉ መንግስት የካቢኔ ሽግሽግ በማድረጉንና አዳዲስ ሹመቶችንም መስጠቱን ኦ.ብ.ኤን ዘግቧል።በአዲስ መልክ ካቢኔ ማዋቀር ያስፈለገውም የክልሉን የማስፈፀም አቅም ከፍ ለማድረግና የመልካም አስተዳድር ችግሮችን ለመፍታት ነው ተብሏል።

በአዲሱ ሹመት 8 ሴቶች የተካተቱበት ሲሆን የሻሸመኔ ከተማ ከንቲባ የነበሩት ጠይባ ሀሰን የክልሉ ም/ትሬዚዳንት ሆነው ተሹመዋል።

በዚሁ መስረት፦

1.ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን (የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝደንት )

2. ዶ/ር ግርማ አመንቴ ( የኦሮሚያ ከተማ ልማት እና ቤቶች ቢሮ ሀላፊ)

3. ወ/ሮ አዳነች አቤቤ (የኦ.ህ.ዴ.ድ ማዕከላዊ ፅ/ቤት ሀላፊ)

4. አቶ አዲሱ አረጋ (የኦ.ህ.ዴ.ድ ማዕከላዊ ፅ/ቤት ፖለቲካና አገጠር ዘርፍ አደረጃጀት ሀላፊ )

5. አቶ ከፍያለው አያና (የኦ.ህ.ዴ.ድ ማዕከላዊ ፅ/ቤት ፖለቲካና የከተማ ዘርፍ አደረጃጀት ሀላፊ )

6. ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ (የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኮሙኒኬሽን ጉዳዎች ቢሮ ሀላፊ)

7. አቶ አሰግድ ጌታቸው(የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝደንት ፅ/ቤት ሀላፊ)

8. ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ (የኦሮሚያ ገቢዎች ባለስልጣን)

9.ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ(የኦሮሚያ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ)

10.ዶ/ር አለሙ ስሜ (የኦሮሚያ ውሀ፣ ማዕድን እና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ)

11 .አቶ ሲሳይ ገመቹ (የኦሮሚያ ኢንደስት ማስፋፊያ ልማት ኤጀንሲ ዳሬክተር)

12.ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ (የለገ ጣፎ ለገ ዳዲ ከተማ ከንቲባ)

13. እልፍነሽ በየኔቻ ገለጣ (የአዳማ ከተማ ከንቲባ)

14. ዜኔባ አደም (የአሰላ ከተማ ከንቲባ)

15.አቶ መሀመድ ከማል (የምዕራብ አርሲ ዞን አስተዳዳሪ)

16. አቶ ለሊሳ ዋቅወያ (የምዕራብ ወለጋ ዞን አስተዳዳሪ)

17. ወ/ሮ ጫሊ ቤኛ(የቡራዩ ከተማ ምክትል ከንቲባ)

18. አቶ ደስታ ቡኩሉ (የሻሸመኔ ከተማ ከንቲባ)

19. አቶ ካባ ሁንዴ (ወጣቶች እና ስፖርት ጉዳይ ቢሮ ምክትል ሀላፊ)

20. አቶ አሰፋ ኩምሳ (የኦሮሚያ ውሀ ስራዎች ዲዛይን እና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ሀላፊ)

21. አቶ አበራ ቡኖ (የምዕራብ ጉጂ ዞን አስተዳደር)

22. አቶ ነብዩ ደብሶ(የቄለም ወለጋ ዞን አስተዳዳሪ)

23. አቶ ቦጋለ ሹማ ( የነቀምት ከተማ ከንቲባ ) የኦሮ.ክ.መ.ኮሙኒኬሽን ጉዳዎች ቢሮ

LEAVE A REPLY