ከአንድ መቶ ቀናት በፊት አዱስ የተሰየሙት የኢትዮጵያ ጠ/ ምኒስትር ዓብይ አህመዴ፤ ወያኔ ለ27 ዓመታት ያህል እየኮተኮተ ውሃ በማጠጣት ያሳደገው፤ እሾሃማ የጎሳና የዘር ፖለቲካ፤ በያዘው መንገዴ መቀጠል እንደማይችል፤ የህዝቡን ቁጣ ይበልጡኑ የወጣቱን ክፍል ቆርጦ መነሳት በማየት፤ ከአሁን በኋሊ በተለመደው ጎሰኛና ላልችን አግላይ በሆነ ዘረኛ ፖለቲካ መቀጠል እንደማይቻል…
Email: ethiopianege1@gmail.com
ON Facebook@ethiopianege
Follow us on Twitter: @ethiopia_nege
On youtube – Ethiopia Nege