ወያኔ በጎሳ በረት ያጎራቸው: የአስተሳሰብ ዴንክዬዎች፤ በታጎሩበት የጎሳ በረት ውስጥ ሆነው ሲያጓሩ ስንሰማ፤ እኛ እንዯነሱ በዘረኝነት ታጥረን ሳይሆን፤ በኢትዮጵያዊነት ማማችን ሊይ ሆነን ቁሌቁሌ ስንመሇከታቸው፤ እያንጋጠጡ የሚተፉት ሁለ: ተመሌሶ ባፋቸው እየገባ: አረፋ ሲዯፍቁ ስናይ፤ አዘንሊቸው እንጂ አሌጨከንባቸውም፤ ታዘብናቸው እንጂ አሌከፋንም፤ ይበሌጥ አበረቱን እንጂ ክንዲችን አሌዛሇም፤ ብዕራችን አንዯበቱ ሰሊ እንጂ አሌተዘጋም::