ዶ/ር አቢይ 20 ካቢኔያቸውን አሳወቁ ግማሾቹ ሚኒስትሮች ሴቶች ሆነዋል

ዶ/ር አቢይ 20 ካቢኔያቸውን አሳወቁ ግማሾቹ ሚኒስትሮች ሴቶች ሆነዋል

/Ethiopia nege news/:- ዛሬ በተወካዮች ምክር ቤት በተደረገ ስብሰባ 20 የሚኒስትር መስሪያ ቤቶችን ይሚምሩ እጩ ሚኒስቴሮችን ያቅርቡት ዶ/ር አብይ አህምድ በምክር ቤቱ ሙሉ ድምጽ አልፎላችዋል:: 29 የነበረው የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ወደ 20 ዝቅ ብሎ የተዋቀረ ሲሆን ግማሾቹ ሴቶች እንዲሆኑ መድርጉን ለመርተዳት ተችሏል::

የሴቶች ተሳትፎ የስራ ትጋት ላይ በተለይደግሞ የተስፋፋውን የሌብነት መዋቅር ይበጣጥሳል ተብሎ እንደሚገመት ተጠቁሟል:: በተለይ አዲስ የትዋቀረው የስላም ሚኒስትር መስሪያ ቤት አስፈላጊነት ውይይት ተደርጎበታል::
በጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረበው የካቢኔ ሹመት ያለተቃውሞ አልፏል:: በዚህም መሰረት ተሿሚዎቹ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል::

 – ወ/ሮ ሙፊሪያት ከሚል  /ሴት – የስላም ሚኒስቴር
– ፈትለወርቅ ገብረግዚያብሔር /ሴት – የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር
– ኢንጂኒየር አይሻ መሐመድ ሙሳ /ሴት  – የሃገር መከላክያ ሚኒስትር
– አቶ አሕመድ ሺዴ አህምድ – የገንዝብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር
– አቶ ኡመር ሁሴን – የግብርና ሚኒስትር
– ወ/ሮ አዳነች አቤቤ /ሴት   – የግቢዎች ሚኒስትር
– ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዩ/ ሴት – የሰራተኛ ና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
– ዶ/ር ፈጹም አሰፋ /ሴት – የፕላንና ልማት ኮሞሽን ሚኒስትር
– ዶ/ር ሂሩት ወልደማሪያም /ሴት – የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር
– ዶር ጥላዮ ጌቱ የትምህርት ሚኒስትር
– ወ/ት ያለም ጸጋዮ የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስትር
– ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በቀለ /ሴት – የትራንስፖርት ሚኒስትር
– ዶ/ር ጌታሁን መኩሪያ – የኢኖቬሽንና ቴክኒዮሎጂ ሚኒስትር
– አቶ ጃንጥራር አባይ – የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር
– ዶ/ር ሳሙኤል ሆርኮ   – የማእድንና ነዳጅ ሚኒስትር
– ዶ/ር ሂሩት ካሳው /ሴት – የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር

7728937E-7860-405B-9C99-17ECA93035CA

LEAVE A REPLY