በኦሮሚያ እና በቤንሻንጉል ድንበር ግጭት ፌዴራል መንግስት ጣልቃ ገብቶ ስራ ጀመረ

በኦሮሚያ እና በቤንሻንጉል ድንበር ግጭት ፌዴራል መንግስት ጣልቃ ገብቶ ስራ ጀመረ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በኦሮሚያ ና ቤኒሻንጉል ክልሎች ድንበር ላይ እየተፈጠሩ ያሉ ችግሮች ካቅማቸው በላይ መሆኑን ክልሎቹ በጠየቁትና ህገ መንግስቱ በሚፈቅደው መሠረት ፌዴራል መንግስት ጣልቃ ገብቶ የማረጋጋት ስራ መጀመሩን የብሔራዊ ፀጥታ ም/ቤትን መግለጫ ጠቅሶ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አስታወቀ ።

መንግስት ለህግ ማስከበር ሥራ እንቅፋት የሆኑበትን “ጥቅማቸው የተነካ” ፥ የሠብዐዊ መብት ሲጥሱና ሀገር ሲዘርፉ የነበሩ አካላትን ለነዚህና በየቦታው ለሚነሡ ግጭቶች ተጠያቂ ናቸው ብሏል ።

የፀጥታው ምክር ቤት በመግለጫው ግርጌ ህግና ሥርዓትን ለማስከበር የሚደረገው ሁሉ በልሎች ክልሎችም እንደሚቀጥል አስታውቋል ።

የብሔራዊ ፀጥታ ም/ቤት ሙሉ መግለጫ ያንብቡ

DD10215A-1FD4-49B3-8ACD-722891EBC3CAE28F7D63-4CDC-4C59-92FB-B1E2AFC9FC3C

LEAVE A REPLY