“የነበረው ስርአት እገሌ የሚባል ግለሰብ እንደ ግል ኩባንያው ለእሱ እንዲመቸው አድርጎ የዘረጋው ነው። ዘርግቶም ሲገለገልበት ቆይቷል። “
“ኦሮሞ ብቻ የሚጨፍርበት ቤተመንግሥት ካደረግነው፤ እኛም እንደ ትላንቶቹ ሰዎች እንሆናለን”
“በህግና በምርጫ ዶ/ር አብይ ከዚህ ቤተመንግሥት መውጣት ባለበት ቀን መውጣት አለበት። በጉልበት መቆየት አለበት ብለን አናምንም፤ ግን ኦሮሞ በመሆኑ በጉልበት እሳት አቀጣጥለን እናስወጣዋለን የሚሉ ከመጡ እንሟሟታለን እንጂ አያልቅም። “
የክብር ዶክተር አቶ ለማ መገርሳ ከተናገሩት ሙሉውን ትርጉም ያድምጡ ፡ –