/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢፌዴሪ ወኪል ሆነው በአምባሳደርነት ማእረግ ባሳለፍነው ሳምንት በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተሾሙት አምባሳደሮች የምድብ ቤታቸው ታወቀ።
በዚሁ መሠረት አምባሰደሮቹ የተመደቡበትን ሃገራት ምዳባ እንደሚከተለው ይፋ ተደርጓል።
1. አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ -አቡዳቢ
2. አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን -በርሊን
3. አምባሳደር አብዱልአዚዝ መሐመድ -ጅቡቲ
4.አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ -ኦታዋ
5. አምባሳደር ሐሰን ታጁ -ዳካር
6. አምባሳደር ረታ አለሙ –ቴልአቪቭ-
7. አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ -ፓሪስ
8. አምባሳደር አለምፀሐይ መሠረት -ካማፓላ
9. አምባሳደር ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ —-ኒውዴልሂ
10. አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ —አዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት
ቋም መልዕክተኛ
11. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ —–ቤጂንግ
12. አምባሳደር ተፈሪ ታደሰ -ጁባ
13. አምባሳደር ፍፁም አረጋ -ዋሽንግተን
14. አምባሳደር ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር -ሐራሬ
15. አምባሳደር ሚሊዮን ሳሙኤል -ዘሄግ
16. አምባሳደር መለስ አለም -ናይሮቢ
17. አምባሳደር ብርሃኔ ፍስሐ-አዲስ አበባ ምክትል የአፍሪካ ህብረት ቋም መልዕክተኛ
18. አምባሳደር ዶ/ር አይሮራት መሐመድ -ሙስካት እንዲሁም
19. አምባሳደር ሳሚያ ዘካርያ -ዶሃ እንዲሆኑ መወሰኑን የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።