ከሁሉ አስቀድመን ዕሁድ መጋቢት 02 ቀን 2011 ዓ.ም. ወደ ናይሮቢ ኬንያ ለመጓዝ በተነሳ በ6 ደቂቃ ውስጥ በደብረ ዘይት (ቢሾፍቱ) በተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን ሕይወታቸውን ላጡት 149 ተሳፋሪዎችና 8 የበረራው አባላት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን ልንገልጽ እንወዳለን። በአውሮፕላኑ ውስጥ ለነበሩት ሁለቱን አብራሪዎችና ሰባት የበረራው አስተናጋጆችን ጨምሮ ለተለዩን 17 ኢትዮጵያውያን አስደንጋጭ፣ ዘግናኝና መሪር ሀዘን ክብደቱን እየተረዳን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና በዚህ መሪር ሀዘን ስሜታችሁ ለተነካ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ብርታትንና መጽናናትን ታገኙ ዘንድ ከ“አንድ ሀገር! አንድ ሕዝብ!
ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ” እንመኛለን። || ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ጋር ይጫኑ