የሞት ሽረት ማኒፌስቶ || ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

የሞት ሽረት ማኒፌስቶ || ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

ዬ ኢ።  

ን ኢየራሳችንን ድርሻ መወጣታችንን ከማየት እንጀምር። ብዙሃን ዝምተኛው ኢትዮጵያዊ (silent majority)ፖለቲካው ቆሻሻ ሆኖበት ቁጭ ብሎ፥ ጥቂት በፖለቲካው ያረጁና ያፈጁ ፖለቲከኞች ራሳቸውን ሰውተው፥ አቡክተውና ጋግረው የሚያመጡልንን ኢትዮጵያ 50 ዓመታት ሙሉ ስናይ ናል። ሁላችንም ያገራችን ነገር እየከን ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ እነዚህ ፖለቲከኞች ጋግረው ያመጡልንን ኢትዮጵያ አልመች ብሎን አንዱን ስናሞግስና ሌላውን ደግሞ ስንሰድብ ናልዓመት ዓመት ይህንኑ ስናደርግ፥ ዓይናችን እያየ፥ ኢትዮጵያ ወደ ሞት ዝቅ እያለች እየሄደች ነው። ህ አ ት አ!

የፖለቲካ ፓርቲ ተሳታፊ መሆንን ሁላችንም ግ አብን። ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሁላችንም በፖለቲካ ድርጅቶች ታቅፈን መደራጀትና ትግሉን በቃልና በሥራመቀላቀል ን አነውትውልደ ኢትዮጵያዊ ሆነ ኢትዮጵያዊ የፖለቲካ ፓርቲ አባል ስለ ኢትዮጵያ ግድ ብሎት ማውራት እንደ ነውረኛ የሚያስቆጥር ባህልን በህብረተሰባችን ጠር። ለኢትዮጵያ የሚሰራ በዝቶ፥ ቁጭ በይ ወሬኛ ይጠፋ ዘንድ አንዳችን ሌላኛውን እንዳደፋፍር። ፖለቲካ ኤሌክትሪክ/ቅጥፈት ነው የሚል ትርክትን አፍርሰን፥ ፖለቲካ የዜግነትና የክብር ግዴታ ነው በማለት !

ቆ አ።  ሁሉም የየራሱን ፓርቲና አደራጃጀት ይዞ፥ ነገር ግን በአንድ ኢትዮጵያዊነት (ሰው መሆንኛ) ፍልስፍና ጥላ ስር ግንባር ፈጥረ፥ ሁነኛ አማራጭ ሆኖ መቅረብ ለኢትዮጵያ ን አላይ ት አየሁሉም እኔነት (ego) እንቅፋት የአማራጭ ግንባር ሰብሳቢ

።  (ego) ።  ዩ አ ም ኢ ም ኢ (ዩ አሪ)  ዩ አ ለአ ።   ም ኢ ።  አከአ።  ራን ው? ።  በኢ ከኢስት ው?   ር አ   ንግ ለ ኢነት።  ከኦለ ኢ ሁ። ግ አ ኩም ኝ። ኝ፥ ድ አ።   ሁ። ተዐ።  ዎን ህ ኢልኝ

ኢሜል፡   ethioWins@gmail.com

ን አ ን አ በቅ

ት አ ሙሴው ዶ/ር ዐብይ ከባርነት ቀንበር የ “ኤርትራን ባህር” ጥሪውን ሲ አነት ጥር፥ እኛ በምድረ በዳ እንዳንቀር፥ የ “ዩርዳኖስን ባህር” አሻግሮ ወደ ተሰፋይቱ ኢትዮጵያዊነት ምድር ባን፥ ከዶ/ርዐብይ ትይዮ የሚሰለፍና አማራጭ ግንባሩን የሚመራ ኢያሱ እንዲወጣ ሁላችንም አንድ ልብ እንዲሰጠን ፀሎቴ ነው። እግዚአብሔር ዐብይን ለኢትዮጵያ ሰጠ። አሁን ደ አ እንዲገለነው። ዐብይን የሚያምነው ሰው፥ እውነት ዐብይን ከወደደ፥ ለ ዩ አ መገለጥ ይስራና፥ ዐብይ የሚወዳትን ኢትዮጵያን ይርዳ። ዐብይን ው ሰው፥ እውነት ኢትዮጵያን ከወደደ ለዩ አ መገለጥ ይስራና የሚወዳትን ኢትዮጵያን ይርዳ። ዶ/ዐብይ ላይ ብቻ ተጠምዶ ሰው ቁጭ ካለ፥ በምድረ በዳ አልቆ፥ የእስራልን ታሪክ ዳግመኛ ዳንደግም እንፍራ! አሁን አሁን ዶክተር ዐብይ መደገፍም ሆን መቃወም አይጠቅማቸውም። ይልቁንስ በራሳችን ሥራ ንጠመድ ጉልበት አግኝተው በበጎነትይገለጣሉ እንጂ ክፉ ሆነክፉ አያደርጉም።

ዶ/ር ዐብይ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ናቸው ብለው ምንም እንከን በሳቸው ላይ ላለመመዝገብ የተገዘቱ አሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ዶ/ር ዐብይ አስመሳይ መሰሪ ናቸው ብለው የሚምሉና ፍርድ ቤት የቀረቡ ይመስል፥ የማስረጃ ትንታኔ ላይ ተጠምደው ጊዜያቸውን ያቃጥላሉ። የተለመደው የፖለቲካ ጥበባችን የሚመክረን እውነታዎች በሁለቱ አካሄድ በኩል እየፈረጀን እስከመቼ እንደሚሸውደን አላውቅም። ብናስተውል በዚህ ሰሞን የተከሰተው የጃዋር ግርግር፥ ለኢትዮጵያ ታላቅ አዘን ቢያስከትልም፥ የፈሰሰው ደም ከንቱ ሆኖ እንዳይቀር ከፈለግን፥ ከዚህ ሰቅጣጭ ሀዘን ውስጥ በሁለት ጎራ ተከፍለግት ዶ/ር ዐብይ ተኮር ዜጎች (ተቃዋሚና ደጋፊ)፥ ዶክተሩን ለቀቅ አድርገ በህብረት ለአድ ዓ ወደ ሥራ እላለሁ።

ና አከተበታተነ ዮን ሕዝብ ልቅ፥ በራዕይና ዓላማ አንድነትን የፈጠረ ጅት የበለጥ ሃይል !

ዎችማዝ ጣው ኢትዮጵያዊነት ላይ የተመሰረተ የፖለቲካ ኛ አ ኢሕአዴግ የተለያየ ፓርቲዎችን በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ጠፍሮ ግንባር ፈጥሮ 27 ዓመት ሲነግስ አይተን ስናበቃ፥ ዛሬ ደግሞ ይህ ኢሕአዴግ የተለያየ ፓርቲዎችን በመደመር ንግግር ጠፍሮ ግንባር (ውህደት) ፈጥሮ ሌላ 27 ዓመት ሊገዛ ሲደራጅ በትሽ ራዕይና በተበታተነ ፓርቲዎች እርስ በርስ ፉክቻ ዝምተኛው ብዙሃን ኢትዮጵያዊ ዶ/ር ዐብይን በመደገፍና በመቃወም እየተዋከበ የኢትዮጵያን ትንሣኤ በምትሃት ቀር

ሌላው ቀርቶ ኢሕአዴግ አጋር ፓርቲዎች እያለ ለዘመናት የሚያላግጥባቸውን ዛሬ ዛሬ ሊያቅፋቸው ላይ ታች ሲል፥ ይህ አማራጭ ግንባር ዕውን ሆኖ እነዚሁኑ የተገፉ ሕዝቦች ለአባልነት ።  አሮጌ ነገር እያረጉ አዲስ ነገር መጠበቅ የሰለቸን ጊዜ ላይ ደርሰናልና እንንቃ! ዶ/ር ዐብይን የሽግግር መንግስት ምናምን እያልን በመግለጫና በጥያቄ ከምናቸው ዶክተሩን ለቀቅ አድርገን እኛየሽግግር ግንባር ሁን ፌድራሊዝም ፥ እኛ በኢትዮጵያዊነት ላይ የተገነባውንና ፍፁምነት ጭምር የተላበሰውን ፌድራሊዝም ዋውለንጠቅላይ ሚኒስቴሩን እንዲህና እንዲህ አድርጉ እያልን አዳዲስ አሳቦችን እንዲቀበሉን ፥ ያንኑ አዳዲስ ሀሳቦች በራሳችን ላይ አውለን አማራጭግንባር ሆነን

ከማየት እንጀምር። ሀገችን ጃንሆይ ያስራቧት፥ ደርግ ያቆሰላትና ኢሕአዴግ ኮማስጥ የከተታት እምዬ ናት። ጠላቶቿ ግባ መሬቷን ከአሁንአሁን አየን እያሉ ቢጠብቁም፥ ፈጣሪ ከእሷ ጋር ጉዳይ አለውና ይሄው ኢትዮጵያ እየተባለች ስሟ ከመጠራት እስካሁን አልቀረም። ምድረ በዳ ሆና ባንዲራዋ በሰማይ የሚታይ ሆናለች። ሰው የዶክተር ብይን ልብ ለማወቅ ይመራመራል።  የትኛውም ልብ ይኑራቸው አሁን ያለችሁን የኮማ ኢትዮጵያ ነፍስ ሊዘሩ አይችሉም። ም አ ምክንያቱም ያሳለፍነው ጉድ ከሰውነት አውጥቶን እንደ ባለ አእምሮ ማሰብ እንዳንችል አድርጎናል። ሁሌ ጥል ላይ ያለንና ሁከት ውስጥ የምንዋኝ ነን። በደመ ነፍስ የምንመላለስ ሆነናል። መርገም ይዘን በረከት እንዲወርድልን ስንባዝን ከርመናልልቅ የኢ ።  

የኢትዮጵያን አምላክ ከማየት እንጀምር። የኢትዮጵያ ሕዝብ ተስፋው ፈጣሪ እንደሆነ እሙን ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ቤተሰብ እንደሆነ ነት ነው። ነገር ግን ባለፈው 50 ዓመታት የኢትዮጵያን ፖለቲካ የሚዘውሩት አምላክን ዜሮ እንዳረጉት የአደባባይ ሚስጢር ነው። በእጃቸው ያለው ደምና በልባቸው ያለው መከፋፋት አምላክን እንዳይጠሩ እንቅፋት ሆኖባቸዋል። ያለፈውን በደልና ቁርሾ ማውራትና በቁስል ላይ እንጨት መስደድ እንጂ፥ በአምላክ ፍቅርና ረድኤት በይቅርታ ያለፈውን ፋይል ዘግቶ መፈወስ እንዳለ አይታሰብም። የጎሳውን ወገን “ወንድማችን” ይላል እንጂ፥ መላው ኢትዮጵያዊ ወንድሙ እንደሆነ ዘንግቶ፥ በወንድማማች መካከል ጠብ ነው። እርግማን ተይዞ በረከት መጠበቅ ሞኝነት ነው። የበረከትን ምንጭ የሆነው አምላክ ተንቆና ገሸሽ ተደርጎ፥ መድሃኒት እንዲመጣ መልፋት ባዶነት ነው።

እንዲሳካልንና ምድራችን የተዐምር ምድር እንድትሆን የኢትዮጵያአምላክ የኢረግ ናልሁላችንም በለስ የኢትዮጵያን አምላክ የኢትዮጵያ ንጉሥ እንዲሆን በአደባባይ ለሁሉ እናውጅ። ያኔ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የሚለው ትንቢት እውነት ይሆናል። የአሜሪካ አባቶች እግዚአብሔር ላይ ተደግፈው የእግዚአብሔርን ስም በዶላራቸውና በሳንቲሞቻቸው ላይና በው ውስጥ አስገብተው ፈጣሪን ሲያከብሩ፥ እነሆ የዓለም ንጉስ ው አፉት። የሚያሳዝነው ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ፥ መሪ በፈጣሪ የሚያፍመሆቸው ነው። የፈጣሪ በረከትና ረድኤት እንዲደርሰን ይ አየኢ።  አምላክን በንግግር መጨረሻ ላይ ጣል የምናደርገው ብቻ ሳይሆን፥ ባር የአረድኤት መሪ አለበት። አምላክን (ው)፥ ረድኤት ኢትዮጵያ ትንሳኤ ን አ ።  ለምሳሌ መሪ ቃላችን፥ “ፈጣሪ ኢትዮጵያን አስባት” ብለን ብንነሳ፥ አምላክ ይህንን ለምልክት አድርጎት የሚባርከን እኛን ብቻ ሳይሆን፥ እኛን ለዓለም በረከትበማድረግ ምድርን ሁሉ በክብሩ ይሞላል።

ት አንስ ጊዜውን ከማየት እንጀምር። በዮት ትርምስ ውስጥ የነበረ ትውልድ በሞት አልቆ አዲስ ትውልድ ሊመጣ ያለበት ። ከጥቂት ዓመታት በሁዋላ የጃንሆይ ጊዜ ግርግርን የሚያውቅ ሰው በሕይወት የሌለበት ዘመን ቅ አ። ባለፉት አምሳ ዓመታት ስለነበረው ቀውስ ሂሳብ በይቅርታ ዘግተን፥ አዲሱን ትውልድ መክረንና መርቀን፥ የኢትዮጵያን አይቀሬ ታላቅነት በጭላንጭል አይተን፥ ወደማንመለስበት ሞት በእፎይታ እንድንሄድ ፈጣሪ ምህረት እንዳደረገልን ስለ ጊዜው ምንነት ወቅ ነው

ጊዜው ራ ኢልዩ መሆምልክቱ ብዙ ነው። አብዮት ሳይፈነዳ ችን መለኮታዊ እጅ እንዳለበት የሚጠራጠርና ለውጡን እኔ በአመፅ አመጣውት ብሎ የሚፎክር ፊት ፊቱን ብቻ የሚያይ ፍጡር ነው። በመጀመሪያ አካባቢ ሕዝብን በተስፋና ደስታ ፍንጣቂ ኢትዮጵያዊነትን ቦግ ብሎ እንዲበራ ያንተገተገው የዶክተር ዐብይ ብቻ ነው ብሎ የሚያስብ፥ የማይታየውን የመለኮት እጅ የማያገናዝብ ሰው ነው። በመጨረሻ ያገሩ ሰዎች የሆንን ስንቀዘቅዝ፥ በዓለም የሰላም ኖቤል ሽልማት ያስታቀቸው፥ ዶክተሩ ገርቻ ሳይሆን መለኮት “አስተውሉ! ጊዜውን!” እያለን ለመሆኑ ማወቅ የሚሳነው የማያስተውል ሰው ብቻ ነው።

ባጭሩ ጊዜየኢትዮጵያ ነውቃ! ለውል።

ከቅዱስ ቃሉ የተወሰደ፡

የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ
አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው።
ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።

LEAVE A REPLY