ኤፍ ቢ ሲ || 10 የፓለቲካ ፓርቲዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ በጋራ ለመስራት በዛሬው ዕለት ስምምነቱ ላይ ደረሱ።
ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ኢሌሌ ሆቴል ተፈራርመዋል።
ፓርቲዎቹም
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ)
የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ)
የአፋር ህዝቦች ነፃነት ፓርቲ ፣
የሲዳማ ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ ፣
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ
የጋምቤላ ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ
የቅማንት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ
የአገው ሀገር አቀፍ ሸንጎ
የሞቻ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እና
የካፋ አረንጓዴ ፓርቲ ናቸው።