ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጃዋር መሐመድን የዜግነት ጉዳይ አስመልክቶ ምላሽ እንዲሰጠው ለዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ደብዳቤ ልኳል። ኦፌኮ ጃዋርን በሚመለከት የአሜሪካ ዜግነቱን መልሶ ማመልከቻውን ለዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ደብዳቤ በመላኩ ኢትዮጵያዊ ነው። ስለሆነም አባላችን እንደሆነ ይቀጥላል ሲል ለምርጫ ቦርድ አዋጅ 378/1996 አንቀጽ 22 በመጥቀስ ምላሽ ሰጥቶ አንደነበር አይዘነጋም።
ደብዳቤው እንዳሚከተለው ይነበባል:-