ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ስያሜው የተሰጠው በአሜሪካ ከሚገኙ 50 ግዛቶች መካል ሜሪላንድ ተብሎ በሚታወቀው ከተማ ነው፡፡ በዚህ ግዛት ከሚኖሩጥቁር አፍሪካውያን የኢትዮጵያውያን ቁጥር በሁለተኛ ደረጃ የተገለፀ ሲሆን፤ የግዛቷ መንግስትም March 2020 የአድዋ ድል መሪ ተብሎ እንዲሰየም መወሰኑም ተሰምቷል፡፡
ይህም አድዋ ድንበር ተሻጋሪ የነፃነት ተምሳሌትነቱ ኢትዮጵ በምዕራባውያን ላይ አሳማኝ ድል land mark deaft for forces ለመቀዳጀቷ ተጨማሪ ምስክርነት ይሆናል ሲሉ በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በመግለፅ ላይ ናቸው፡፡