የቢል ጌት ፋውንዴሽን 10 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ

የቢል ጌት ፋውንዴሽን 10 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የቢል ጌትስ ኤንድ ሚሊንዳ ፋውንዴሽን በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላል 10 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡

የባለጸጋው ፋውንዴሽን  ያደረገው ድጋ ለም ምግብ እና እርሻ ድርጅት ጋር በጋራ ለሚ ድርጅቶች የአንበጣ መንጋ ለመከላከል የሚረዳ ነው ተብሏል፡፡

የአንበጣ መንጋ በኢትዮጵያና በሱማሊያ 25 ዓመታት በኬኒያ ደግሞ 70 መታት በኋላ በአስከፊ ሁኔታ የተከሰተ መሆኑይታወቃል፡፡

LEAVE A REPLY