ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚዳንትና የኅብረቱ የውጭ ጉዳይና የፀጥታ ኃላፊ ጆሴፍ ቦሬል በነገው እለት አዲስ አበባ እንደሚባ ሕብረቱ አስታወቀ፡፡
የጆሴፍ ቦሬል የኢትዮጵያ ጉብኝትም በአፍሪካ ኅብረትና በአውሮፓ ህብረት በሚያደርጉት 10ኛ ጉባኤ ላይለመሳተፍ እንደሆነና ከውይይቱ ባሻገርም ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድና ከሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋራ ውይይት እንደሚያደርጉ ታውቋል፡፡