ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ህወሓት በግራይ ክልል ከከተማ ወደ ከተማ እንዲሁም በገጠርና በከተማ መካከል የሚደረግ ማኅበራዊ እንቅስቃሴ እንዲቀረጥ ትዕዛዝ አስተላለፈ።
ክልሉን በበላይነት እያስተዳደረ የሚገኘው ድርጅት ሊቀመንበርና ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ ዶ/ር ደብረፂዮን በሰጡ መግለጫ፤ በትግራይ ክልል ውስጥ ከከተማ ወደ ከተማ፣ ከገጠር ወደ በከተሞችና በገጠሮች መካከል የሚደረግ ማናቸውም እንቅስቃሴ እንዲቆም በስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው መወሰኑን ገልጸዋል።
ህዝብ በብዛት የሚሰበብባቸው የገበያ ቦታዎች ለሁለት ሳምንታት የታገዱ ሲሆን ፤ ሠርግና ተዝካር የመሳሰሉ ማኅበራዊ ሥነ ሥርዓቶች እንዳይካሄዱም ተወስኗል::