የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ወደ ለይቶ ማቆያ ሊገቡ መሆኑ ተዘገበ

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ወደ ለይቶ ማቆያ ሊገቡ መሆኑ ተዘገበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አንድ የእስራኤል ጋዜጣ እንደዘገበው ከሆነ የጠቅላይ ሚንስትር ኔታኒያሁ አማካሪ የሆኑ ግለሰብ በኮቪድ-19 መያዛቸው መረጋገጡን ተከትሎ ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ ለይቶ ማቆያ ይገባሉ ተብሏል።

የጠቅላይ ሚንስትሩ ጽ/ቤት እንደዘገበው ኔታኒያሁን ጨምሮ ከሌሎች ቅርብ አማካሪዎቻቸው ጋር ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ይደረጋል።

LEAVE A REPLY