የአጣሪ ጉባኤው ውሳኔና የተካደው ዴሞክራሲ ተክለሚካኤል አበበ (J.D., LLM)

የአጣሪ ጉባኤው ውሳኔና የተካደው ዴሞክራሲ ተክለሚካኤል አበበ (J.D., LLM)

|| ከፍትህ መጽሔት የተወሰደ||
በላፈው
ሳምንት፣ የፌዴሬሽን ምክር 6ኛውን ምርጫናየፓርላማውን እድሜ በተመለከተ፣ የሕገ-መንግ አጣሪጉባኤ የላከለትን የውሳኔ ሀሳብ አጽድል፡፡
ዚህ መሰረት አሁንያለው ፓርላማ ላልተወሰነ ይቀጥላል ማለት ነው፡፡ ምርጫው ደግሞ ኮሮናቁጥጥር ሥር በዋለ ከ9-12 ወራት ውስጥ ይደረጋል፡፡

በዚህ ዐውድ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ አስደንጋጭ፣ ደረጃውን ያልጠበቀ፣ የሕ-መንግሥቱን መንፈስ የሚጻረር፣ ሕገመንግሥቱን በትርጉምስም (ሰበብ) ያሻሻለ ፖለቲካዊውሳኔ እንደሆነ ለማየት እሞክራለሁ፡፡

ከስድስት ሳምንት በፊት ባሰናዳሁት ጽሑ የምርጫውንመሰረዝ ተከትሎ እየተደረገ የነበረው፣ ‹‹ሕገመንግታዊቀውስ ተፈጥሯል›› ክርክር ትክክል እንዳልሆነ የገጠመንፈተና ከ‹ቀውስ ልቅ እድልነቱ እደሚያመዝን ገ-መንግሥታዊው ጥረትም ‹‹በርግጥም አገራችን ለአቅመአዳምደርሳ ይሆን?›› ጥያቄ የምንመልስበት ጥሩ አጋጣሚ መሆኑን ጠቅሼ ተከራክሬአለሁ፡፡ ዶ/ር ዐቢ አህመድ አጀንዳውንለፌዴሬሽን ምክር ቤት መላኩ ትክክል እንደሆነ፤ ምክር ቤቱምቀረበውን ሕገ-መንግሥታዊ ጥያቄ መተርጎም ስልጣንእንዳለው ሞግቻለሁ፡፡ እንዳለመታደል የሕገ-መንግሥት አጣሪጉባኤ በከፊል በውሳኔው በሙሉ ደግሞ ለውሳኔው በሰጠውያልበሰለ አመክንዮ አሳፍሮናል፡፡ ውሳኔውን ሂደቱን አምነውከተሳተፉ የሕግና ሕገ-መን ምሁራን በተጨማሪ፤በዴሞክራሲ ላይ እንደተፈጸመ ክህደት እቆጥረዋለሁ፡፡

ሕገ-መንግሥታዊ ጥያቄዎቹና መልሶቹ

ለማስታወስ ያህ ጉዳዩ ባጭሩና በቃለሉ ሲገለጽ ነው፡-ሕገመንግሥ የአንድ ፓርላማ እድሜ 5 መት እንደሆነበአንቀጽ 54/58 ላይ ደንግጓል፡፡ በኮቪድ19 ወረርሽኝ ምክንያትየዘንድሮውን ምርጫ ማድረግ ስለማይቻል የፓርላማውየቆይታ-ዘመን ሲያበቃ ስልጣን የሚረከብ አዲስ ፓርላማአይኖርም፡፡ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ሲፈጠር መንግሥስልጣን እንዴት ይቀጥል? የሚለው ጉዳይ በግልጽ በሕገ-መንግሥ ስላልተደነገገ መንግሥ ግራ ተጋ ጥያቄውንለፌዴሬሽን ምክር ቤት ላከ፤

‹‹ምርጫ የሚደረግበት ወቅት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የሚያስገድድ ሁኔታ ቢከሰትና በዚህም የተነሳ ምር ማድረግ ማይቻል ቢሆን፣ የምርጫ ዘመናቸውን ያጠናቀቁ ምክር ቤቶችና የሥራአስፈጻሚው የመንግሥት አካል የሥልጣን ዘመን ምን ይሆናል? ምርጫውስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማወጅ ምክንያት የሆነው ክስተት ከተወገደ በኋላ በምን ያህል ጊዜ ውስጥ ሊከናወን ይገባል? ለሚሉት ጥያቄዎ ሕገመንግሥቱ ምላሽ ባለመመለሱ የገጠመንን ችግር በመፍታት ረገድ፣ ሕገመንግሥቱ ክፍተት አለበት የሚያስብል ነው። በመሆኑም ከፍ ብለው የተገለጹትን ድንጋጌዎች ከሕገመንግሥቱ ዓለማና ግቦች፣ እንዲሁም መሠረታዊ መርሆዎች ጋር በማገናዘብ›› እንዴት ይተረጎማሉ የሚል ነው።

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጉዳዩን ለሕገመንግ አጣሪ ጉባኤላከ፡፡ በአገራችን ለመጀመሪያ በሚስብል መልኩ፣ ግልጽበሚተላለፍ አማካኝነት ማድመጥ ችሎት ከተካሄደኋላ፣ 11/10 አባላት ያሉት የሕገ-መንግሥት አጣሪ ጉባኤቀጣዩን የውሳኔ ሀሳብ አቅርቦ የፌዴሬሽን ምክር ቤትደቀው፡-

‹‹የኮሮና ወረርሽኝ (ኮቪድ19) የሕዝብ ጤና ሥጋት ሆኖ ባለበትና የበሽታውን ሥርጭት ለመከላከል፣ መቆጣጠርና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ፀንቶ በሚቆይባቸው ጊዜያትና ከተነሳም በኋላ አዲስ ምርጫ ተካሂዶ የሥልጣን ርክክብ እስኪፈጸም ድረስ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት፣ የክልል ምክር ቤቶችና የፌዴራልና የክልል አስፈጻሚ አካላት የሥራ ዘመን እንዲቀጥል፡፡››

ሁለተኛው ውሳኔ ደግሞ የኮቪድ19 ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ ምክንያት የሆነው ወረርሽኝ ዓለም ቀፍና አኅጉር ቀፍ የጤና ድርጅቶች የሚያወጡትን መረጃ መሠረት በማድረግ የጤና ሚኒስቴር፣ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና የሳይንሱ ማኅበረሰብ አካላት ወረርሽኙ የሕዝብ ጤና ሥጋት አለመሆኑን ካረጋገጡበት፣ ይህም በሕዝብ ተወካዮ ምክር ቤት ከፀደቀበት ቀን ጀምሮ ከዘጠኝ ወራት እስከ አንድ መት ባለው ጊዜ ውስጥ ምርጫው እንዲካሄድ፤ ይላል፡፡

ትችትና አስተያየት

የሕገ አጣሪ ጉባኤ (ከዚህ በኋላ ‹ጉባኤው› እየተባለ ይጻፋል) ውሳኔ ቅጥ-አምባሩ የጠፋ ሕገመንገቱን ያልተረዳወይም አሳስቶ የተረዳ፣ አሳዛኝና ለአገራችን ሕገመንታዊነት መዳበር አስተዋጽኦ ያደርግ፣ የጉባኤውንአባላት እውቀትና ፍላጎት ጥርጣሬ ውስጥ የሚከት አሳፋሪነው፡፡ አያሌ ህጸ አሉበት፡፡

በዚህ ጽሑ የማተኩርባቸው ዋንኛ ህተቶችሰት ናቸው፡፡

አንደኛው፣ ጉባኤው የፓርላማውን አምስትመቱን እድሜየተረጎመበት መንገድ፣ ፓርላማው የእድሜ ልክ የሚደርግና ፈጽሞ በሕገመንግ ያልተጻፈ፣ ከሕ-መንግሥቱምመንፈስ ያፈነገጠ ነው፡፡ ጉባኤው፣ አምስትመት የሚለውየጊዜ ወሰን የሚሠራው በሰላሙ ሰዓትና አንድ ወር ሲቀርምርጫ አድርጎ ሌላ ተተኪ መምረጥ እስከተቻለ ድረስ ብቻ ነውሲል ተርጉመዋል፡፡ ይህ ማለት መንግሥ አምስተኛውመትሲደርስ ሰበብ ፈጥሮ ምርጫ ማድረግ ካልቻለ የፓርላማውእድሜ ከአምስትመትም ሊበልጥ ይችላል እንደማለት ነው፡፡ ፈጽሞ ሕገግሥ ውስጥ የሌላና ጉባኤው በምንአመክንዮ አም እንደሰነቀረው የማይታወቅ አተረጓጎምነው፡፡ ምርጫ ተደረገአልተደረገ የአንድ ፓርላማ እድሜ 5 መትእንደሆነ ተደንግጓል፡፡ ጉባኤው በሌላ ትርጉም ወይም ሕገ-መንግቱን በማሻሻል ብቻ ነው 5 መቱን ሊያስረዝምየሚችለው፡፡ ስለዚህ ሄኛው ትርጉም አስደንጋጭ ነው፡፡ አሊያም ትርጉም ሳይሆን ማሻሻያ ነው፡፡ -መንግሥየሚሻሻለው ደግሞ በአንቀጽ 104 እና 105 በተቀመጠውመንገድ ብቻ ነው፡፡

ሁለተ አስደንጋጭ ትርጉም ውሳኔየምርጫውመራዘምና ንግሥ እድሜ መርዘም ውሳኔ የክልል ምክርቤቶችንና ንግታትን ይመለከታል ማለቱ ነው፡፡ ኢትዮጵያየምትከተለው ፌደራሊዝም ሁለት መንግታትን ይቀበላል፤የክልል የፌደራል፡፡ ፌደራል የክልል መንግሥታትየየራሳቸው ስልጣንና ሕገመን አላቸው፡፡ ፓርላማውለፌዴሬሽን ምክር ቤት በግልጽ ያቀረበው ጥያቄ የፌደራልመንግሥቱን ስልጣን የስልጣን ዘመን ብቻ የተመለከተ ነው፡፡ የክልል ምክር ቤቶችን የተመለከተ ቢሆን ጥያቄውን አካትቶ ማቅረብ ይችል ነበር፡፡ ወይ ደግሞ ጉባኤው በዚህ ጉዳይ ላይብዥታ ቢኖረውሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪያይጠይ ነበር፡፡

ይህ ሆኖ ሳለ፣ ጉባኤው የክልል ምክር ቤቶችን ድምጽ ሳይሰማናያቄ ቀበል፤ ለነሱም የመሰማት እድል ሳይሰጥ፤ ወይምየቀረበለትን ጥያቄ የክልሎችንም ስልጣን እንደሚመለከትበቅጡ ሳያስረዳና ሳይተነትን፤ በቴሌቪዥን ባስተላለፋቸውየመስማት ችሎቶች ላይ ስለክልል ምክር ቤቶች ስልጣንበግልጽ የቀረበ ክርክር ሳይኖር፤ ውሳኔው የክልል ምክርቤቶችንና መንግሥታትን ይመለከታል› ማለቱ አስደንጋጭና ጉባኤው የስልጣን ክፍፍልን በተመለከተ ያለውን እውቀትጥርጣሬ ውስጥ የሚከት ነው፡፡ ውሳኔው፣ የፌደራሉን የክልመንግሥታት የስልጣን ክፍፍል አፈር ድሜ ያስጋጠክልሎች የራሳቸው ሕልውና ያላቸው የራሳቸውን እድልሳቸው የሚወስኑ መሆናቸውን ሰርዞ፣ የፌደራል መንግሥገኞች አድርጎ ያስቀመጠ ነው፡፡ችግር ፈቺነቱም፣ ችግርፈጣሪነቱ (አባባሽነቱ) ያይላል፡፡

ከምንም በላይ ውሳኔውን በጣም አሳዛኝ የሚደርገው ደግሞአስፈጻሚው የሰጠው ልቅ ያልተገደበ ስልጣን ነው፡፡ ከዚህ በኋላ ምርጫ ስለመደረ የሚወነው በጤና ጥበቃሚኒስ በሕብረተሰብ ሳይንስ ኢንስቲትዩትና በተለያዩ ጤናተቋማት ሀሳብ መሰረት ዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነው፡፡ በፓርላሜንታዊ ውስጥ ብዙውን ጊዜ አስፈጻሚውና ሕግ አውጪው አካል አንድ መሆናቸውንጉባኤው ፈጽሞ ረስቶታል፡፡ በኢትዮጵያ አሁን ባለው ሁኔታሥራ-አስፈጻሚውም አውጪውም ብልጽግና ዐቢአህመድ ናቸው፡፡ አሜሪካን በመሳሰሉ ዴሞክራሲዎችእንደምናየው ሕግ አውጪው አስፈጻሚውንየሚቆጣጠርበት (ቼክና ባላንስ) ሁኔታ የለም፡፡ ጉባኤውየሌለውን የስልጣን ክፍፍል ያለ ስመሰሉ ያስገምተዋል፡፡

ጤና በቃም ፓርላማውምንድ ናቸው፤ ብልጽግና፡፡ ብልጽግና ያለው ይሆናል፡፡ ብልጽግና ምርጫ ይሁን ካለ ብቻ ይሆናል፡፡ ይህ ውሳኔብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ሚና ያጠፋ ነው፡፡ ትል የዴሞክራሲ ሕገ-መንግታዊ ክህደትፈጸመበት የውሳኔ ክፍልም ይህኛው ነው፡፡

ምርጫ ቦርድ የት ነው?

በኢትዮጵያ፣ ምርጫውን ማድረግ እንደማይቻ በቅድሚያውሳኔ የወሰነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ነው፡፡ መጋቢት መጨረሻ ላይ የወረርሽኙን እድገት ተመለክቶ የራሱንጥናት አስጠንቶ ነፃ ገለልተኛ ምርጫ ማድረግ አልችልምሲል በወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ የሚመራው ቦርድ ወስኗል፡፡ ይህ እውነትም ይሁን ሀሰት፤ ዐቢ ራሱ በቅርቡ ሁለት ደረኮችምርጫ ያለመደረጉን ውሳኔ ከመቃወም በዘለለ፤ ብርቱካንይለቃል ተናግሮ እንደነበር አምኗል፡፡

የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ተከትሎ፣ ፓርላማው ልክ ነውምርጫ ማድረግ አይቻልም፤› ሲል ወሰነ፡፡ ከዚህ ተነስቶወደፊትም ቢሆን ምርጫ ማድረግ ይቻልአይቻል ነፃና ገለልተኛ ሕገ-መንግሥታዊ አካል ምርጫ ቦር የራሱንጥናት አካሄዶ፤ ከጤና-ነክ ተቋማቶቹ ጋር በመነጋገርናበመመካከር እንዲወስን ማድረግ ቻል ነበር፡፡ ጉዳዩን ለጤና ተቋማት ብቻ መተው ዋንኛው የጉባኤው ውሳኔ ህጸጽ ነው፡፡  

መደምደሚያ

ብልጽግና (አዴግ) በክልልም በፌደራል ምክር ቤቶችአብላጫ ወንበር አለው፡፡ እንዲህ ያሉትን ፈታኝ ጉዳዮችእየደረማመስ ሕዝብ ሳያማክር ሕገመንግቱን እያሻሻለመጓዝ ሲችል፤ ነገሮችን እንድናሰላስል በጉባኤው እንዲወሰንለውይይት በር መክፍቱ አመስግነንና አድንቀን ሳንጨርስ፤ ጉባኤው ባልበሰለና ባልቦካ ውሳኔው የተጀመረውን አበረታችሂደት ቂጣ አደረገው፡፡ ይህ ሕገ-መንግሥት ባለፉት 20 መታትሕግን ሳይከተል ቢያንስ ሁለት ተሸሽሏል፡፡ አሁን ያለውብልጽግና ያንን መድገም እየቻለ፤ ላልተሞከሩ አማራጮች እድልበመስጠቱ ምስጋናና አድናቆት ቸረነው ነበር፡፡

የአገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ምክትሎችን ጨምሮ፤ ቢያንስ 6 የሕግ አእምሮዎች ያሉበት ኮሚቴ ያሳለፈው ውሳኔ፣ ኢሕአዴግ ከሳምንታትና ወራት ግምገማ በኋላከሚያወጣቸው አሰልቺና አድካሚ መግለጫዎች ያልተሸለ፤ ሕገመንግ ሕገመንግ የማይሸት ነው፡፡ ጉባኤው፣ ራሱ ከዐቢ አህመድ ብልጽግና ያለፈ ተሻግሮ ማየትለማቻሉንም አጋልጧል፡፡

ወደፊት ይህ ውሳኔ ለሕግ ተማሪዎች ውይይት ሲቀርብ፣ጉባኤው የአንድን አገር ሕልውና በሰፊው በሚነካ ጉዳይ ላይዘመን የማይሻገር፣ ለጥቅስና ለመማሪያ የማይበቃ ውሳኔእንደወሰነ ይረዳሉ፡፡ የመጥፎ ውሳኔ መማሪያ ይሆናል፡፡

LEAVE A REPLY