እንግሊዝ ጉድ አፍልታለች !
*ፅንፈኛዉ መንጋ መሄጃ መግቢያ ቀዳዳ ጠፍቶታል!*
“በ21 ኛዉ ክፍለዘመን የታየ ለከት የለሽ ድንቁርና ሲል የእንግሊዝ ጋዜጣ ሜትሮ በመንጋው ላይ ተሳልቆበታል።”
በእንግሊዝ ሀገር ህግ አንድ አንቀፅ ህግ ከሚጣስ
ንግስቲቷ ብታልፍ ይቀላል ይባላል ፤ ይሄውና የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ሀውልት በፅንፈኛዉ መንጋ መፍረስን ተከትሎ በየእለቱ የሚታተመው የእንግሊዙ
ሜትሮ ጋዜጣ ድርጊቱን እጅግ አሳፋሪ የሃያ አንደኛዉ ክፍለ ዘመን ድንቁርና ሲል ክስቱን ዘግቦታል።
ድርጊቱ ጋዜጣ ላይ ወጣ ማለት ደግሞ ቀጣዩ ነገር ምን እንደሚሆን የእንግሊዝ ሀገር ነዋሪ ያውቀዋል።
በህጉ መሰረት በእረጅም ዓመት እስራት ያስቀጣል
ክሪሚናል ሪከርድ ይያዝበታል ይህ ማለት አንድ ሰው ስራ ሲቀጠር ከውንጀል ነፃ ሙሆኑን ከክርሚናል ( ወንጀል ማህደር) ሪኮርድ ኤጀንሲ ከወንጀል ነፃ የሚል ዶኪዩመንት ማቅረብ ይኖርበትል።
ከመንግስት የሚያገኘው ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅም ውሀ ይበላዋል። ባጠቃላይ ህይወቱን ችግር ውስጥ ከተተ ማለት ነው። ለማንኛውም የዛሬ ጁን 3/2020 ሜትሮ ጋዜጣን ይመልከቱ።
እንደሰማሁት ከሆነ ድርጊቱን ከፈፀሙት የተወሰኑት በፍራቻ ሀገሪቱን ለቀው ሊወጡ እንደሆነ ተረድቻለሁ።
አይመለሱም እንጂ!
ከማህበራዊ ሚዲያው ያገኘነው