በአሮጌው ብር ከህዳር 22 በኋላ መገበያየት እንደማይቻል ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

በአሮጌው ብር ከህዳር 22 በኋላ መገበያየት እንደማይቻል ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– አሮጌው ብር ከህዳር 22 ጀምሮ መገበያየት እንደማይቻል  ሕብረተሰቡ ሊያውቀው ይገባል ሲል ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ።

አሮጌውን ብር በባንክ ለመቀየር 25 ቀናት ብቻ እንደቀሩት የገለፀው ባንኩ አሮጌው ብር ተቀይሮ የሚያበቃው ታህሳስ 6፣2013 ዓ.ም ስለሆነ በቀሪዎቹ 12 ቀናት ያልተቀየሩ አሮጌ ብሮች እንዲቀየሩ መልእክት አስተላልፏል።
አሮጌውን ብር በባንክ የመቀየሪያ ጊዜው 26 ቀን ቢቀረውም ከ12 ቀን በኃላ ግን ብሩን በባንክ መለወጥ እንጂ ግብይት መፈፀም እንደማይቻል ማዕከላዊ ባንኩ ከወዲሁ ገልጿል።

LEAVE A REPLY