በጉጉት የሚጠበቀው የ2020 ቤጂንግ ኦሎምፒክ ተሰረዘ

በጉጉት የሚጠበቀው የ2020 ቤጂንግ ኦሎምፒክ ተሰረዘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና 40ኛው እና በ2020 ሊካሄድ የነበረው የቤጂንግ ማራቶን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት መሰረዙን የቤጂንግ ማራቶን አዘጋጅ ኮሚቴ ገለጸ፡፡

ብዙዎች በጉጉት የሚጠብቁትና ዓለም ላይ ያሉ ስፖርተኞች ምርጥ ብቃታቸውን ያሳዮበታል ተብሎ የተገመተው ይህ ታላቅ ውድድር መራዘሙ ዝግጅት ሲያደርጉ በሰነበቱ አትሌቶች ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከባድ እንደሆነ በመነገር ላይ ነው።
39ኛው የቤጂንግ ማራቶን ከመስከረም እስከ ህዳር እንደተካሄደ ከሲጂቲኤን ዘገባ መረዳት ተችሏል።

LEAVE A REPLY