የ8ኛ ክፍል (ሚኒስትሪ) ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ መሰጠት ተጀመረ

የ8ኛ ክፍል (ሚኒስትሪ) ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ መሰጠት ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል (ማትሪክ) ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ መሰጠት ተጀመረ።

ከተማ አስተዳደሩ እንደገለጸው ከሆነ ፈተናው ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት በተከታታይ ይሰጣል።
በወጣው መርኃ ግብር መሠረት ተማሪዎች በየተመደቡባቸው ትምህርት ቤቶች ፈተናቸውን እየወሰዱ የሚገኙ ሲሆን፤ በከተማ አስተዳደሩ 156 የፈተና ጣቢዎች እንዳሉና 73 ሺኅ 45 ተማሪዎች ለፈተና እንደተቀመጡም ተገልጿል።

LEAVE A REPLY