ግብፅ በሁለት ወር ውስጥ ብቻ 57 ሰዎችን በስቅላት መቅጣቷን አምንስቲ ኢንተርናሽናል አጋለጠ

ግብፅ በሁለት ወር ውስጥ ብቻ 57 ሰዎችን በስቅላት መቅጣቷን አምንስቲ ኢንተርናሽናል አጋለጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ግብፅ ባለፉት ጥቅምትና ኅዳር (በሁለት ወራት) ብቻ 57 ሰዎችን በስቅላት መቅጣቷን አምንስቲ ኢንተርናሽናል ይፋ አደረገ።

በቁጥር በርካታ ተቃዋሚዎች እና የመብት ተቆርቋሪዎች በግብጽ ብዙ ውጣ ውረድ እየደረሰባቸው ነው ያለው አምንስቲ ኢንተርናሽናል፤ ግማሾቹ እስር፣ ግማሾቹ ከሀገር እንዳይወጡና አንዳንዶቹ ደግሞ በአልሲሲ መንግሥት ሀብትና ንብረታቸው እንዳይንቀሳቀስ የተወሰነባቸው መሆኑን አስታውቋል።
በግብጽ በስቅላት የሚቀጡ ሰዎች ቁጥር በፍጥነት  ማሻቀብ የጀመረው በካይሮ እጅግ ጥብቅ እንደሆነ ከሚነገርለት ከቶራ እስር ቤት ፍርድኞች ለማምለጥ ከሞከሩ  በኋላ እንደሆነ በመነገር ላይ ነው።

LEAVE A REPLY