የአፍሪካ የበሽታ መከላከልና መቆጣጠሪያ ማዕከልግንባታ ዛሬ በአዲስ አበባ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

የአፍሪካ የበሽታ መከላከልና መቆጣጠሪያ ማዕከልግንባታ ዛሬ በአዲስ አበባ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– የአፍሪካ የበሽታ የመከላከልና መቆጣጠር ማዕከል ግንባታ ዛሬ በይፋ መሰረት ድንጋይ ተቀመጠለት።

በ90 ሺህ ሜትር ካሬ የሚያርፈው የአፍሪካ የበሽታ የመከላከልና መቆጣጠር ማዕከል ግንባታ በሁለት አመት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ተደገልጿል።
ማዕከሉ ተገንብቶ ተጠናቅቆ ወደ ትግበራ ሲገባ የአፍሪካን የ2063 የጤና ዘርፍ መሪ ዕቅድ ለማሳካት ያግዛል ተብሎለታል።

LEAVE A REPLY