ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡– ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የከፍተኛ ገንዘብ የድጋፍ ስምምነት መፈራረማቸው ተሰማ።
ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የሴቶች የስራ ፈጠራ ፕሮጀክትን ለማገዝ የሚውል የ100 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ነው የፈጸሙት።
የገንዘብ ድጋፉ ሴት ስራ ፈጣሪዎችን ስራዎቻቸውን ለማሳደግ የሚችሉበት ገንዘብ፣ ክህሎትና አገልግሎት እንዲያገኙ አስተዋፅዖው የጎላ ነው ተብሎለታል።
Email: ethiopianege1@gmail.com
ON Facebook@ethiopianege
Follow us on Twitter: @ethiopia_nege
On youtube – Ethiopia Nege
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡– ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የከፍተኛ ገንዘብ የድጋፍ ስምምነት መፈራረማቸው ተሰማ።