ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡– የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓመተ ምህረት 6ኛው ምርጫ እንዲካሄድ አስታውቋል። የትግራይ ክልል በጊዜ ሰሌዳው እና በምርጫ ሄደቱ ተሳታፊ እንደማይሆን ተመልክቷል።
ጊዜያዊ አስተዳደሩ በቂ ዝግጅት ካደረገና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተስተካከለ ወደፊት የሚታይ ይሆናል ተብሏል።
አዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ምርጫ ሰኔ 5 ቀን ይከናወናል።
Email: ethiopianege1@gmail.com
ON Facebook@ethiopianege
Follow us on Twitter: @ethiopia_nege
On youtube – Ethiopia Nege