ኢትዮጵያ ከንግድ ዓውደ ርዕዮች ታገኝ የነበረውን 2.9 ሚሊዮን ዶላር ኮሮና እንዳሳጣት ታወቀ

ኢትዮጵያ ከንግድ ዓውደ ርዕዮች ታገኝ የነበረውን 2.9 ሚሊዮን ዶላር ኮሮና እንዳሳጣት ታወቀ

Federal Democratic Republic of Ethiopia - vector map

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡ ኢትዮጵያ ዋና መዲናዋን አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዮ ሥፍራዎች ታዘጋጃቸው ከነበሩ የንግድ ዓውደ ርዕዮች በዓመት ታገኝ የነበረውን 2.9 ሚሊዮን ዶላር ማጣቶ ተነገረ።

ሀገሪቱ በኮቪድ 19 ምክንያት ከአውደ ርዕዮች እና ከዓለም ዐቀፍ የንግድ ባዛሮች ታገኘው የነበረውን 2.9 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ብር ማጣቷን የአዲስ አበባ ንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ያስጠናው ጥናት አረጋግጧል።
 ኮቪድ 19 በዘርፉ ላይ ያደረሰውን ተፅዕኖ ለማሳየት ዋነኛ ዓላማውን ያደረገው ጥናት፤ ይህንን ያልተጠበቀ መረጃ ይዞ ብቅ ሊል እንደቻለ ከየንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጠቁሟል።

LEAVE A REPLY