ፕ/ት ሣህለወርቅ ከአፍሪካ ሀገራት የተመረጡ ሴት መሪዎችን አበረታቱ

ፕ/ት ሣህለወርቅ ከአፍሪካ ሀገራት የተመረጡ ሴት መሪዎችን አበረታቱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የአመራር ስልጠና ማዕከል “አሙጃኤ” መርሀ ግብር ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተመረጡት ሴት መሪዎችን ማበረታታቸው ተሰማ።

ማዕከሉ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራትና ዘርፎች የተወጣጡ ሴት መሪዎችን በማሰልጠንና አቅማቸውን በመገንባት ብቁ ሴት መሪዎችን የማፍራትን አላማ የያዘ መሆኑ ይታወቃል።
ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ሴቶችን ለመደገፍና ለማብቃት ካስጀመሯቸው መርሀ ግብሮች የአመራር ስልጠና አንዱ እንደሆነ የገለጸው የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት፤ በቀጣይም ለአፍሪካ ሴቶች ተጨማሪ ትኩረት በሚሰጥበት ጉዳይ ላይ ፕሬዝዳንቷ ምክክር ማድረጋቸውን ይፋ አድርጎል።

LEAVE A REPLY