በቄለም ወለጋ ዞን 8 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

በቄለም ወለጋ ዞን 8 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– የኦሮሚያ ፖሊስ በቄለም ወለጋ ዞን በወሰደው የሕግ የበላይነት ማስከበር እና ሰላምን የማረጋገጥ ሥራ 8 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ተነገረ።

በዞኑ አንፍሎ ወረዳ፣ ዬቲ በሚባል ቀበሌ 2 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይም እርምጃ መወሰዱን የጠቆመው የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን፤ በጅማ ዞን ሊሙ ሰቃ ወረዳ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በጥይት ተመተው ከቆሰሉ በኋላ ለማምለጥ ሙከራ በሚያደርጉበት ወቅት ወንዝ ውስጥ ገብተው የ6 ታጣቂዎች አስከሬን ከወንዝ ውስጥ መገኘቱንም  ገልጿል።

LEAVE A REPLY