የቡና እና የሰሊጥ የውጪ ንግድ ከፍተኛ ቅናሽ አስመዘገበ

የቡና እና የሰሊጥ የውጪ ንግድ ከፍተኛ ቅናሽ አስመዘገበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– ከሐምሌ 2012 እስከ ታህሳስ 2013 ባሉት ሥድሥት ወራት ከሰሊጥ ቡና እና ቦሎቄ የውጭ ንግድ የተገኘው ገቢ  አነስተኛ ነው ተባለ።

ገቢውካለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀርም ከ 11 ሚሊየን ዶላር በላይ ዝቅ ማለቱ ይፋ ተደርጓል።
የፌዴራል ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ የሕዝብ ግንኙነት ዳሬክተር አያልሰው ወርቅነህ ፤ እነዚህን ሦስት ምርቶች ወደ ውጭ ሀገራት የሚልኩ የኅብረት ሥራ ማኅበራት በዚህ የበጀት ዓመት አጋማሽ ከሐምሌ 2012 እስከ ታህሳስ 2103 ከ 21 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን ገልጸዋል።
ባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ከሐምሌ 2011 እስከ ታህሳስ 2012 ከ 32 ሚሊየን ዶላር በላይ ተደርጎ ነበር።

LEAVE A REPLY