ኢትዮ-ቴሌኮም ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች የ500 ሚሊዮን ብር ሰጠ

ኢትዮ-ቴሌኮም ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች የ500 ሚሊዮን ብር ሰጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና–  በገበታ ለሀገር ለሚለሙት ኮይሻ፣ ጎርጎራ እና ወንጪ  ፕሮጀክቶች የ500 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን ኢትዮ ቴሌኮምጨበማህበራዊ ገጹ አስነብቧል።

የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ሓላፊዎች በገበታ ለሀገር የሚለማውን የወንጪ ፕሮጀክት ዛሬ ጎብኝተዋል።
የሥራ ሓላፊዎቹ ጉብኝት በዋናነት ቴሌኮሙ በፕሮጀክቱ የሚያከናውነውን ሥራ በተመለከተ የመስክ ምልከታ ለማድረግ እንደሆነም ተገልጿል።

LEAVE A REPLY