ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የቻይና አዲስ አመትን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የቻይና አዲስ አመትን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና– ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የቻይና አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለቻይና ሕዝብ እና መንግሥት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፉ።

ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነትና ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል  ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
በቻይና የዘንድሮ አዲስ ዓመት “የበሬ ዘመን” ሲሆን፣ በቻይና ለእንስሳት ወካይ ባህርይ የሚሰጥበትና ከአገሪቱ እድል ጋር የሚያያዝ ባህል እንደሆነም ተነግሯል። “የበሬ ዘመን” የጥንካሬ ምልክትም ነው በማለት ቻይናዊያን ያምናሉ።

LEAVE A REPLY