ለገበታ ለሀገር 3 ቢለየን ለመሰብሰብ ታቅዶ 4.2 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን ዶ/ር...

ለገበታ ለሀገር 3 ቢለየን ለመሰብሰብ ታቅዶ 4.2 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን ዶ/ር ዐቢይ ገለጹ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ኮይሻን፣ ወንጪን እና ጎርጎራን ለማልማት ለታሰበው ፕሮጀክት የሚውል 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር  መሰብሰቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ሶስት ቢሊየን ብር ለማሰባሰብ ታቅዶ 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር  ተሰብስቧል ብለዋል።
ገበታ ለሀገር እውን እንዲሆን የበኩላችውን አሰተዋጽኦ ላበረከቱ በሀገር ውስጥ እንዲሁም ከሀገር ውጪ ለሚገኙ መላው ኢትዮጵያውያን ጥልቅ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ያሉት ዶክተር ዐቢይ፤ በህብር ወዳሰብነውም እንደርሳለን በማለትም መልዕክታቸውን አድርሰዋል።

LEAVE A REPLY